በቤት ውስጥ ሊተገበር የሚችል የውፍረት መቀነሻ የአመጋገብ እና እንቅስቃሴ መመሪያ
Download ለማድረግ ሊንክ - https://ye-buna.com/wellnesset?ref=product_detail&product=6a808db65d428_wellnesset
በመመሪያው ውስጥ፦
- ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የ7 ቀናት የአመጋገብ እቅድ
- የምግብ መጠንን በእጅና በሰሃን ለመቆጣጠር ቀላል ዘዴዎች
- የሳምንታዊ ገበያ ዝርዝር እና የምግብ ቅያሬዎች
- ያለ ጂም ወይም ልዩ የስፖርት ዕቃ ሊሰራ የሚችል የ4 ሳምንት የቤት ውስጥ የእንቅስቃሴ ፕሮግራም
- የረሃብ፣ የጣፋጭ ፍላጎት እና የክብደት መቀነስ መቆም ችግሮች ተግባራዊ መፍትሄዎች
- የ4 ሳምንት የክብደት፣ የወገብ እና የልምድ መከታተያ (Tracking Log)
ይህ መመሪያ “ጂም መሄድ አለብኝ” ወይም “የተለየ ምግብ መመገብ አለብኝ” ሳይሉ፣ በየቀኑ በሚመገቡት የኢትዮጵያ ምግቦች እና በቤት ውስጥ ባሉ ቀላል ነገሮች ላይ ተመስርተው የተሻለ የአመጋገብና የእንቅስቃሴ ልምድ እንዲገነቡ ይረዳዎታል።
Download ለማድረግ :
https://ye-buna.com/wellnesset?ref=product_detail&product=6a808db65d428_wellnesset

August 29, 2026 331