እስኪ እንረጋጋ እና ያሉት ዩኒቨርስቲዎች ራሱ በ Standard መሠረት የስፔሻሊቲ ትምህርት በአግባቡ እየሰጡ… — 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 — TG.ME

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑ገና ደንበጫ ዩኒቨርስቲም ስፔሻሊቲ ማስተማር ይጀምራል። (ከይቅርታ ጋር ደምበጫ በጣም የምወደው የትንሽየ ከተማ ስም ስለሆነ ነው።) @debolteam
እስኪ እንረጋጋ እና ያሉት ዩኒቨርስቲዎች ራሱ በ Standard መሠረት የስፔሻሊቲ ትምህርት በአግባቡ እየሰጡ እንደሆነ ጥናት ይደረግ።


Academic Senior እንደሆነ የዎርዱን ስራ ሬዚደንት Cover ያድርግለት እንጅ...የትም ቢከፈት ግድ የለውም።

እነዚህ 4 ፊልዶች በቃ የተለማማጅ ዩኒቨርስቲ መሞከሪያ ሆነው ይቅሩ።

@debolteam
😁78👍20❤9👎6
August 24, 2026 5.3K 4