3️⃣ Instant Funding
Instant Funding ማለት challenge ሳታልፍ በቀጥታ funded account መውሰድ ነው።
ግን ይሄ "Easy Money" ማለት አይደለም።
Still እዚህም:
- Daily Drawdown
- Maximum Drawdown
- Consistency Rules
- Payout Rules
እኔ personally ለbeginners Two-Step Challenge (Phase 1 & Phase 2) እመክራለሁ።
ምክንያቱም በሁለት phases ውስጥ consistency ታሳያለህ pressure ይቀንሳል እና psychology discipline እና risk management በጥሩ ሁኔታ ትገነባለህ።
One-Step ወይም Instant Funding መጥፎ አይደሉም በተቃራኒው ለexperienced traders በጣም ጥሩ options ናቸው።
ነገር ግን መጀመሪያ trading edge በconsistent ሁኔታ እየሰራ መሆኑን አረጋግጥ emotion መቆጣጠር ተማር፣ እና rules መከተል habit አድርግ።
ከዚያ በኋላ confidence እና consistency ሲገነቡ One-Step Challenge ወይም Instant Funding ላይ መሄድ የተሻለ እርምጃ ይሆናል።
Remember:
«Don't choose the fastest account to get funded. Choose the account that gives you the highest chance to stay funded.»
— KB_Mak Trades
Forwarded fromKb_mak Trades
Kb_mak Trades
6August 29, 2026 733