PART 4 — CFD Prop Firms Account Types (Phase 1, Phase 2 & Instant Funding) 📊
Part 3 ላይ CFD Prop Firms እና Futures Prop Firms ልዩነታቸውን አይተናል።
አሁን ደግሞ CFD Prop Firms ውስጥ ያሉትን account types እና ለምን እንደተፈጠሩ እንረዳ።
CFD Prop Firms አብዛኛውን ጊዜ 3 ዋና account models አላቸው።
Two-Step Challenge (Phase 1 & Phase 2)
ይሄ በጣም common account type ነው፣ እና beginners በብዛት የሚጀምሩበት መንገድ ነው።
Example (100k Account):
Phase 1
- Profit Target = 10%
- Daily Drawdown = 5%
- Maximum Drawdown = 10%
Phase 1 ላይ prop firm የሚያየው "Profit ማምጣት ብቻ ሳይሆን risk management መጠበቅ ትችላለህ?" የሚለውን ነው።
Phase 1 ካለፍክ በኋላ Phase 2 ትገባለህ።
Phase 2
- Profit Target = 5%
- Daily Drawdown = 5%
- Maximum Drawdown = 10%
ብዙ traders "Phase 2 ቀላል ነው" ይላሉ፣ ግን ዋናው ዓላማ consistency ማየት ነው።
Prop Firm የሚለው:
«"Phase 1 በluck አለፈ? ወይስ በእውነት consistent trader ነው?"»
---
2️⃣ One-Step Challenge
እዚህ Phase 2 የለም።
አንድ challenge ብቻ ታልፋለህ፣ ከዚያ funded account ትቀበላለህ።
Example (100k Account):
- Profit Target = 10%
- Daily Drawdown = 4%-3%
- Maximum Drawdown = 6%-8%
Forwarded fromKb_mak Trades

1August 29, 2026 514