Part 5 – The Biggest Mistake Traders Make in Prop Firms 💰
Most traders do the opposite of what makes sense.
Challenge ላይ under-risk ያደርጋሉ... Funded account ላይ over-risk ያደርጋሉ.
ለእኔ ግን ተቃራኒው ነው።
Challenge Phase
Challenge ላይ goal ህ pass ማድረግ ነው።
ካለኝ A+ setup, tested strategy እና clear risk management rules እኔ እስከ 1.5%+ risk ልወስድ እችላለሁ ለማለፍ።
But hear me carefully...
ይህ gambling አይደለም።
ይህ የሚሆነው ONLY በtested setup ላይ ነው እንጂ በrandom trades ላይ አይደለም።
አንድ challenge እንደ "end of the world" አላየውም።
If it passes,great. If it fails I'll simply buy another challenge and execute my edge again.
ችግሩ challenge መውደቅ አይደለም ችግሩ plan ሳይኖርህ መጫወት ነው።
Funded Phase
Funded account ካገኘህ በኋላ ግን mindset 100% ይቀየራል።
እዚህ ገንዘብ እየሰራህ ነው።
ስለዚህ:
- Risk ትቀንሳለህ.
- Account ትጠብቃለህ.
- Consistency ላይ focus ታደርጋለህ.
- Payout after payout ታሰባለህ.
Forwarded fromKb_mak Trades

3
1September 1, 2026 607 2