First of all... clap for yourself. You're attempting one of the… — CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 — TG.ME

Forwarded fromKBKb_mak Trades
👏 First of all... clap for yourself.

You're attempting one of the hardest skills in the world—trading.

በየቀኑ ለመማር፣ ራስህን ለመቆጣጠር፣ እና በገበያው ውስጥ ለመቆየት መሞከር ራሱ ትልቅ ነገር ነው።

Most people quit. Few stay. Even fewer become consistently profitable.

አሁን እስቲ እንይ... በዚህ Trader's Pyramid ውስጥ አንተ የትኛው level ላይ ነህ? 🔺

🔺 Top 70% – Trading strategy ካለህ Top 70% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 50% – Trade ከመክፈትህ በፊት Risk የምትወስን ከሆነ Top 50% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 30% – Written Trading Plan ካለህ እና የምትከተለው ከሆነ Top 30% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 15% – Stop Loss ሁልጊዜ የምትጠቀም ከሆነ Top 15% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 7% – ከ3 ዓመት በላይ አሁንም trading ላይ ከሆንክ Top 7% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 4% – Taken trades ብቻ ሳይሆን Missed Trades-ህንም የምትገመግም ከሆነ Top 4% ውስጥ ነህ።

🔺 Top 3% – ለ12 ወራት በተከታታይ Consistently Profitable ከሆንክ Top 3% ውስጥ ነህ።
❤10🤩1
September 2, 2026 631 2