PART 3 — CFD Prop Firms vs Futures Prop Firms 📈⚔️ Part 1 ላይ prop… — CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 — TG.ME

Forwarded fromKBKb_mak Trades
PART 3 — CFD Prop Firms vs Futures Prop Firms 📈⚔️

Part 1 ላይ prop firms እንዴት business እንደሚሰሩ አይተናል፣ እና Part 2 ላይ challenge ለምን እንዳለ ተረድተናል።

ግን አሁን ብዙ traders የማያውቁትን አንድ important topic እናያለን።

ብዙ ሰዎች "Prop Firm" ሲሰሙ FTMO, FundedNext, Topstep, Apex ሁሉም አንድ እንደሆኑ ያስባሉ።

ግን reality ውስጥ prop firms በ2 major categories ይከፈላሉ:

• CFD Prop Firms
• Futures Prop Firms

እና እነዚህ ሁለቱ almost ሁለት different industries ናቸው።

---

CFD Prop Firms

CFD ማለት Contract For Difference ማለት ነው፣ እና አብዛኛው retail trader የሚጠቀመው market ይሄ ነው።

CFD prop firms ውስጥ ምትገበያዩት:

Forex
Gold (XAUUSD)
NAS100
US30
Oil
Crypto

Examples ደግሞ:

• FTMO
• FundedNext
• FundingPips
• Alpha Capital
• The5ers

CFD prop firms በጣም popular የሆኑት ምክንያቱም Forex traders በቀላሉ ስለሚለምዷቸው ነው።

MT4 እና MT5 platforms ትጠቀማለህ፣ lot size በፈለከው መጠን ማስተካከል ትችላለህ፣ እና swing trading ብዙ ጊዜ ይፈቀዳል።

ግን disadvantages ደግሞ አሉ።

Spread differences ሊኖሩ ይችላሉ፣ slippage ሊኖር ይችላል፣ እና አንዳንድ prop firms hidden rules ሊኖራቸው ይችላል።
👏1
August 27, 2026 687 1