PART 2 — Why Do Prop Firms Make You Pass a Challenge First? 🤔 በ Part… — CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 — TG.ME

Forwarded fromKBKb_mak Trades
PART 2 — Why Do Prop Firms Make You Pass a Challenge First? 🤔
በ Part 1 ላይ prop firms free money እንደማይሰጡ እና business model እንዳላቸው አይተናል።

ግን አሁን አንድ ጥያቄ ይመጣል:

«"እሺ እነሱ capital ካላቸው ለምን በቀጥታ funded account አይሰጡንም?"»

ለምሳሌ አንተ 1 million dollar ያለህ prop firm owner ነህ እንበል።

እኔ መጥቼ "እኔ profitable trader ነኝ 100k account ስጠኝ" ብልህ ምን evidence አለኝ? ምን proof አለኝ? ምን risk management እንዳለኝ እንዴት ታውቃለህ?

ስለዚህ prop firms አንድ simple solution ፈጠሩ:

«"እሺ መጀመሪያ ራስህን prove አድርግ."»
👍1
August 26, 2026 598 4