የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር (ECoTMPA) ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (June 12, 2026) ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ላክዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) በሚካሄደው “የኮንስትራክሽን ጤና እና ደህንነት” (Construction Health & Safety) በተሰኘው ዓለም አቀፍ አውደ-ጥናት ላይ ክቡርነትዎ እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል።
ኢንጂነር ሶፎንያስ
የማህበሩ ፕሬዝዳንት፣
መገኘት እምትችሉ በ 0931200604 ሰማችሁን በማድረግ ወይም ስማችሁ በመፃፍ ተባበሩን ።
6 የጥናት አቅራቢዎች ካ አውሮፓና እና አሜሪካ የሚመጡ በመሆኑ እድሉ እዳያመልጣችሁ!
29
15
11
1June 7, 2026 16.7K 51