አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል? ቤት ለመስራት ሲያስቡ እነዚህ ጥያቄዎች… — Construction Proxy — TG.ME

🏠 አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል?
ቤት ለመስራት ሲያስቡ እነዚህ ጥያቄዎች ያጋጥሙዎታል፡ እነዚህን ካዎቁ ግምቱን ያውቃሉ፡፡
📍 የት ነው የሚገነባው? (አዲስ አበባ ወይስ ከከተማ ውጪ?)
🏗 በምን አይነት ማቴሪያል ይሰራል? (ጂ+0፣ ጂ+1፣ በHCB 15 ወይስ?)
ውጤቱስ
📋 ምን ያህል የቁሳቁስ እና የገንዘብ ወጪ ያወጣል? ምን ምን ያስፈልጋል? ምን ያክል ጊዜ ?
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክለኛ መረጃ እና በአጭር ጊዜ ለመመለስ 👉 https://estimator.et/ ላይ በመግባት በነጻ ይሞክሩት!
🎁 የዚህ ገጽ ተከታዮች ልዩ ስጦታ! የፕሮሞ ኮድ CONPROXY26 በመጠቀም 100% በነጻ ሙሉ የ BOQ Excel ፋይል ማውረድ ዝርዝር Material Requirement (የሲሚንቶ፣ የብረት፣ የባላስት ወዘተ ፍላጎት) ማግኘት ይችላሉ!
👍14❤4
August 24, 2026 13K 45