የህንፃ መሳሪያዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል! 🇪🇹 ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2018 (እ.ኤ.አ 2026)… — Construction Proxy — TG.ME

🚨 የህንፃ መሳሪያዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል! 🇪🇹

ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2018 (እ.ኤ.አ 2026) ባሉት 3 ወራት ብቻ የአንዳንድ ማቴሪያሎች ዋጋ እስከ 290% አድጓል።

• ጂፕሰም ቦርድ፡ 📈 290% ጭማሪ
• ሲካ ሴራም (Sika Ceram)፡ 📈 150% ጭማሪ
• ብሎኬት (HCB) እና ኮንክሪት፡ 📈 ከፍተኛ ጭማሪ

የአርማታ ብረት እና የሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋስ ምን ይመስላል? ፕሮጀክትዎን ከመጀመርዎ በፊት ሙሉ የዋጋ ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ፡
👇👇
🔗 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-june-30-2026-gc/
❤14👍14😁1😭1
July 15, 2026 10.4K 48