ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ! የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ… — Construction Proxy — TG.ME

🚜 ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ!
የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ ማሽነሪዎችን እና መሣሪያዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለማስተዋወቅ በዚህ ቦት ላይ ያለ ምንም ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ።
የማሽነሪ ኪራይ ዋጋ መረጃ
የሚገኙ ማሽነሪዎች ፍለጋ
የተረጋገጡ አቅራቢዎች
በTelegram ቀላል አጠቃቀም
በተጨማሪም አከራዮች በዝርዝሩ ውስጥ ጎልተው እንዲታዩ መመዝገብ ይችላሉ።
🤖 Bot:
@EquipmentProxy_Bot
🌐 Website:
https://equipment.conproxy.et
❤18👍5
May 28, 2026 33.3K 21