@coe_registrar · 628 subscribers
Registrar and alumni data source
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/coe_registrarIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 24, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://www.facebook.com/wsuiot
#2026
ስለ መውጫ ፈተና *//* የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል።
FAN number is mandatory for exit exam. So, inform your respective graduating class students to complete the FAN number as soon as possible. FAN number በ e-student ያላስገባ ተማሪ exit exam መቀመጥ አይችልም። ስለዚህ FAN number ባለመግባቱ ለሚፈጸመው ለማንኛውም ችግር ሬጅስትራር ተጠያቂ አይሆንም
#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል። እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበት…