ቸርች chord hack
ብዙ ጊዜ ኮርድ
A ላይ ከሆነ next ሚሄደው ወደ Dm or G ነው F'ም
C ላይ ከነበረ ቀጣይ ሚሄደው Am or Em ነው
Em ላይ ከነበረ ቀጣይ move የሚያደርገው ወደ Am ወይ F ነው
G ላይ ከነበረ ወደ Em or C ነው ሚሄደው
F ላይ ከነበረ ወደ G or Em
Dm ከነበረ ወደ G ነው ሚሄደው
ከላይ የፃፍኩላችሁ ማንኛውም chord ላይ ሆናችሁ እያለ ቀጣይ ወዴት መሄድ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ ከላይ ያሉትን chord movement ተለማመዱ
*በብዛት የ ቸርች መዝሙር ኮርዶች እንደዚህ አይነት movement ነው ያላቸው
ለ ግንዛቤ ያህል ግን በብዛት ነው ያልኩት እንጂ ሁሉም አላልኩም
እንደየመዝሙሩ እና እንደ ስኬሉ ሁሉም መዝሙሮች የየራሳቸው movement አላቸው
ከ C ወደ D, E, F, G ሊሄድ ይችላል
ከ A ወደ F E C ልሄድም ይችላል and so on...
ፒያኖ ጊታር እና ቤዛችሁ ላይ ተለማመዱት ለ ልምምድ ነው
@chordprogression
49
8
6June 17, 2026 3.1K 1 53