እስቲ ሙዚቀኞች comment ስር የፈለጋችሁትን style(rhythm) pdf ለ music አሪፍ ናቸው ምትሏቸውን ማንኛውንም file, መፅሐፍ, material, app, video ተጠያየቁ
ያላችሁ ልጆች ደግሞ በ ቅንነት በነፃ ያላችሁን ማንኛውም ነገር በመስጠት help your brother inchrist
እኔን ደግሞ ማንኛውም መጠየቅ ምትፈልጉት lesson ወይም መረጃ ካለ
@amanuelanteneh ላይ dm me or comment section ላይ አስቀምጡልኝ
ሚላክ pdf file video app material መፅሐፍ ካላችሁም ላኩልኝ እኔም መልሼ ቻናሉ ላይ እለቀዋለው
@chordprogression
12
1July 24, 2026 1.4K 4