Mezmur chord🎹🎼: post #681 — TG.ME

ኢትዮጵያዊ keyboardist ሆኖ left hand problem የሌለበት የለም ማለት ይቻላል specially chord ላይ ብዙ ሙዚቀኞች chord ቦታ ላይ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው ቢቱ ላይ ይሁንም አይሁንም ግራ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው have you notice this?

አንተ ራሱ አንዱ ነህ ይሄኔ a?

Chord ላይ እነዚህን ህጎች እወቁ

1.chord ብዙ ጊዜ ሚቀየረው አንደኛው ወይ ሶስተኛው beat ላይ ነው እጅህ 2ኛ እና 4ኛ beat ላይ chord እየቀየረ ከሆነ ልክ አደለህም በቃ know this

2.2ኛ እና 4ኛ beat ላይ ሚገቡት ኮርዶች ብዙ ጊዜ passing chord ሚባሉት ናቸው እሱም ብዙ ጊዜ 2 up እና 4 up ላይ ነው passing chord ሚገባው ብዙ ጊዜ 2 on 4 on ሌሎች ቢቶች ላይም ሚቀየርበት ጊዜ አለ ግን የመጀመርያው ሕግ ይሄ ነው


1ኛ beat or 3ኛ beat ላይ ካልሆነ በስተቀር እጅህን ከ chord ቦታው ላይ አታንሳው practice this and you will thank me later ❤️


Currently Ai ብዙ ነገር እያቀለለ ስለሆነ የኔ እርዳታ አያስፈልጋችሁም ብዬ ነው ምጠፋው 🤝

@chordprogression
❤18😁2🤔2
June 4, 2026 3.3K 4 5