Bar እና beat ልዩነት
Bar ማለት ለምሳሌ ሬጌ 4/4 ሙዚቃ ነው 4/4 ማለት ደግሞ ያው በውስጡ 4 beat አለ ማለት ነው
Bar ማለት
1 2 3 4 ይሄ አንድ bar ነው ከዛ
5 6 7 8 እያለ ሁለተኛ bar
9 10 11 12 ሶስተኛ bar እያለ ይሄዳል
Beat ማለት ደግሞ ባሩ ውስጥ ያሉት አንዷ ምት ወይ ሁለቱ ሊሆን ይችላል
ሙዚቃ ስንሰማ እግራችን ወደታች ወደላይ ሚለው ነገር በ beat ምክንያት ነው
ስለዚህ bar እና beat ይሄ ነው ልዩነቱ
አስታዋሱ
Beat ጠብቃችሁ እየተጫወታችሁ ከ bar ውጪ ልትሆኑ ትችላላችሁ
ማንኛውም beat ደግሞ on beat እና off beat አለው
መዝሙሩ intro'ውን 1 on beat ላይ እየተጫወተ እናንተ ግን 2 on beat ወይም 3 on beat ላይ ከተጫወታችሁ መዝሙሩ ከተሰራበት bar ውጩ ወታቹሃል ማለት ነው
ለዛ ነው ብዙ ጊዜ ሙዚቀኞች ቢቱ ሁሉ ነገር ልክ ሆኖ ከ bar ወተሃል ባሩ ልክ አይደለም ሚሉት
Any ጥያቄ 👇
@chordprogression
28
19
3February 28, 2026 4.9K 8 16