ሰበር ዜና
ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Onstream እና HDO Box አፕሊኬሽን ተዘግተዋል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ MYTV BOX 4K ተጠቃሚ ከሆናችሁ ደግሞ ፈልም ለማየት ETV PRO እና Netfly ነፃ ስለሆኑ እነሱን ተጠቀሙ መልካም መዝናኛ አዲስ ነገር ካለ እዚሁ ቻናል ላይ Post አደርጋለሁ።
Forwarded from🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
1June 27, 2026 674 1