ጥብቅ ማሳሰቢያ Kmxcruiser የሚል አዲስ ዋጋ ቅናሽ በ 4ሺ ብር የሚሸጥ ፌክ TV Smart ማድረጊ ገበያ…

ጥብቅ ማሳሰቢያ
Kmxcruiser የሚል አዲስ ዋጋ ቅናሽ በ 4ሺ ብር የሚሸጥ ፌክ TV Smart ማድረጊ ገበያ ላይ ገብቷል እናንተም ኦርጅናሉ Xcruiser AI Box መስሏችሁ በውስጥ ሶፍትዌሩ ለመጫን ብለን እንቢ አለን እያላችሁ እየጠየቃችሁን ነው ስለዚህ ኦርጅናል Box ስላልሆነ ከኛ ጋር አይገናኝም አመሳስለው KM የሚል ጨምረው አምጥተውት ስለሆነ ከመሸወድ እራሳችሁን አድኑ የኛ ትክክለኛው Xcruiser Box AI የሚል አለው ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን።


@MyXcruiser

@MyXcruiserbot
November 26, 2026 68