ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው…

Forwarded fromXCXCRUISER
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው ምርጡ ፊልም ማየቻ አፕ MovieBox ተቋርጦ የነበረው አሁን መስራት ጀምሯል ከናንተ የሚጠበቀው እዛው ቦክሱ ላይ ያለው AppStore ስትከፍቱት አዲሱን Version ማግኘት ትችላላችሁ Install አድርጉት ይሰራል ግን ከዚህ በፊት የጫናችሁት አልሰራ ያለው Moviebox አፕሊኬሽን ካለ Uninstall ማድረግ አለባችሁ።
ይሔ dulo.tv ለ IPhone, ለ Android, ለኮንፒውተር የሚሆን ምርጥ ፊልም ማየቻ ዌብሳይት ነው ተጠቀሙበት አዳዲስ ፊልሞችን እራሱ በነፃ እስከ 4K ጥራት ያሳያችሗል መልካም መዝናኛ

@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
July 6, 2026 705 1