#promotion
ለልጅዎ የተሻለውን የትምህርት ቤት ምርጫ እየፈለጉ ይሆን?
ልጅዎ እውቀትን በቀላል መንገድ የሚቀስምበት፣ ተሰጥኦው የሚጎለብትበት እና በደስታ የሚያድግበት ትምህርት ቤት ይፈልጋሉ?
ፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት ይህንን ሁሉ በአንድ ላይ ይዞ ለአዲሱ የ2019 የትምህርት ዘመን በሩን ክፍቷል።
ፍቅር አስኳላን በመምረጥ፤
✨ የልጅዎን የፈጠራ ችሎታ ያዳብራሉ፤
✨ ልጆችዎ ደህንነቱ በተጠበቀና በምቹ ስፍራ ይማራሉ፤
✨ ልዩ የትኩረት እና ፍቅር የተሞላበት እንክብካቤ ያገኛሉ።
👉 የምንቀበላቸው ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለሆነ፣ ከወዲሁ በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያስይዙ።
የልጅዎን ብሩህ ዕድል ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!
አድራሻ ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251905272829 / +251911134488 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

67
6
6
4
4August 22, 2026 9.9K 15