እስቲ ዛሬ ስለደበረኝ ላስደብራችሁ። የካርል ማርክስ የትርፍ ዋጋ (Surplus Value) ቲዎሪ በፎቶ ሳገኘው… — ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 — TG.ME

እስቲ ዛሬ ስለደበረኝ ላስደብራችሁ። የካርል ማርክስ የትርፍ ዋጋ (Surplus Value) ቲዎሪ በፎቶ ሳገኘው የገባኝን ያህል ላስረዳችሁ ወደድኩ። የካርል ማርክስ የትርፍ ዋጋ «Surplus Value» ቲዎሪ የካፒታሊዝም ትርፍ እንዴት ነው የመጣው የሚለውን ለማብራራት የቀረበ ሀሳብ ነው። ካርል ማርክስ እንዲህ የምትል አባባል አለችው፦«The worker creates the wealth, capital claims the profit» ምን ማለቱ መሰላችሁ ሰራተኛው ከሚከፈለው ደ…

❤28👍7🔥1
August 14, 2026 1.6K 2