መንደሪን መንደሪን 🍊 ዛሬ ደሞ የጆርጂያ ፊልም ልጋብዛችሁ። ትላንት አይቼው እንዴት እንደወደድኩት። ከፊልሙ… — ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 — TG.ME

መንደሪን መንደሪን 🍊 ዛሬ ደሞ የጆርጂያ ፊልም ልጋብዛችሁ። ትላንት አይቼው እንዴት እንደወደድኩት። ከፊልሙ የርዕሱ ማማር። የምር የምር...ይሄን ፊልም ማየት መንደሪን ከመብላት እኩል ጣፋጭ ነው። «Tangerines» (Mandarines) በፈረንጆቹ 2013 የወጣ፣ የጆርጂያ እና ኢስቶኒያ anti-war ፊልም ነው። ፊልሙ Oscar እና በ Golden Globe ን ጨምሮ በሌለችም Best Foreign Language Film ዘርፍ እጩ ሆኖ የቀረበ ነው። ታሪኩ የተቀረፀው …

❤19👍4🔥1🥰1
August 9, 2026 2K