ርዕስ : እምነትና አመክንዮ ደራሲ : ምህረቱ ጴጥሮስ ጉታ ዘውግ : ፍልስፍና የገፅ ብዛት : 128 የሕትመት ዓመት : መጋቢት ፣ 1998 ይህ መጽሐፍ አመክንዮንና እምነትን ትክክለኛ ቦታቸውን ሰጥተን በመያዝ " ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም አሳብህ ውደድ፣'' የሚለውን የጌታን ትዕዛዝ ለመፈጸም እንድንችል የሚያግዝ መጽሐፍ ነው:: በዚህ መጽሐፍ የተነሳው ርዕሰ ጉዳይ ከዕለት ተዕለት የሕይወት ጉዞአችን ጋር የተቆራኘ ቢሆንም ጊዜ ሰጥተን…
3August 5, 2026 1.5K