BinaPool · ጋራ ጉዞ — አዲስ! መኪናውን ተጋሩ፣ ዋጋውን ተካፈሉ። 🚕 ታክሲ መጠበቅ ሰልችቶዎታል?… — ቢናsmart — TG.ME

👥 BinaPool · ጋራ ጉዞ — አዲስ! መኪናውን ተጋሩ፣ ዋጋውን ተካፈሉ።

🚕 ታክሲ መጠበቅ ሰልችቶዎታል? ኮምፎርት መኪና በአራት ሰው ይጋሩ — ዋጋው ከመነሳትዎ በፊት ይታያል፤ ብዙ ሲሆኑ ያንሳል።
💸 መገናኛ → ቦሌ፡ ብቻ 315 · 2 ሰው 175 · 3 ሰው 125 · 4 ሰው 105 ብር።
መኪናው በ8 ደቂቃ ወይም ሲሞላ ይነሳል።
📍 በአቅራቢያዎ ያሉ ቡድኖችን ይቀላቀሉ — ወይም ቡድን ጀምረው ጓደኞችን ይጋብዙ።
🔁 ለስራ ቋሚ ቡድን — በየቀኑ ተመሳሳይ መኪና። 👩 የሴቶች ብቻ አለ። 💵 ጥሬ ገንዘብ። 📲 ማውረድ አያስፈልግም።

Share a Comfort car to work: Megenagna, CMC, Piassa, Mexico → Bole & Kazanchis. Fixed price per seat.

👉 https://bina.et/pool
📲 https://t.me/bina_smart_bot?startapp=pool

👉 https://bina.et/news/pool
September 8, 2026 28