AI፣ ML፣ ጥልቅ ትምህርት፣ LLM — ልዩነታቸው ምንድን ነው? 18ቱ ቃላት በአማርኛ AI፣ ML፣ deep… — ቢናsmart — TG.ME

📚 AI፣ ML፣ ጥልቅ ትምህርት፣ LLM — ልዩነታቸው ምንድን ነው? 18ቱ ቃላት በአማርኛ

AI፣ ML፣ deep learning፣ LLM፣ ቶከን፣ ፓራሜትር፣ RAG፣ ኤጀንት — ሁሉም ቃላት ተመሳሳይ ይመስላሉ። አንድ ስዕል ካየህ ግን ሁሉም ይገባሃል። 18ቱ የ AI ቃላት፣ ከመሠረቱ፣ በአማርኛ።

📖 ሙሉውን ጽሑፍ በአማርኛ ያንብቡ፦
https://bina.et/news/ai-terms-llm-ml-explained

#ቢናዜና #ቴክኖሎጂ #BinaZena #Ethiopia
September 9, 2026 13