ሮቦት በ5 ዓመት ሁሉንም አካላዊ ሥራ ይወስዳል” — “የሰው ሥራ ይቆይ”፤ በአንድ ሳምንት፣ ሁለት ተቃራኒ… — ቢናsmart — TG.ME

🤖 “ሮቦት በ5 ዓመት ሁሉንም አካላዊ ሥራ ይወስዳል” — “የሰው ሥራ ይቆይ”፤ በአንድ ሳምንት፣ ሁለት ተቃራኒ ሰዎች — እና ኢትዮጵያ የጀርመን ሮቦት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሮቦት በ2–5 ዓመት ውስጥ ሁሉንም አካላዊ ሥራ ይወስዳል አለ። ቢል ጌትስ ደግሞ “አንዳንድ ሥራዎችን ለሰው እናስቀምጥ፤ ሮቦትን እናታክስ” አለ። ኢትዮጵያ ሠራተኛ የምትልክ ሀገር ናት። ታዲያ ለእኛ ምን ማለት ነው? 📖 ሙሉውን ጽሑፍ በአማርኛ ያንብቡ፦ https://bina.et/news/human-reserved-jobs-robots #ቢናዜና #ቴክኖሎጂ #BinaZena #Ethiopia

September 9, 2026 42