@begena776 · 9K subscribers
እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኅይሉ ጽናት አመስግኑት። በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣራያና በእንዚራ አመስግኑት። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። መዝሙር ፻፶፥፩-፮
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/begena776Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 7, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
10 advertisers placed 10 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
የፊርማ ዘመቻ | Signature Campaign በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን ስልታዊ ስደት ያቁሙ | Stop the Systematic Persecution of Ethiopian Orthodox Christians ፊርማዎትን ያኑሩ | Sign now! https://c.org/cNyx5znCxC
[media, no text]
እንኳን አደረሳችሁ ሥላሴ አምባዬ ዘማሪያን፡ አቤል ተስፋዬ (አቤል በገና) ምንጭ፡ https://youtu.be/3Bow-hUaQBg @begena776
ነዓምን በሥላሴ ወንገኒ ለሥላሴ ወንሥግድ ለሥላሴ እስመ ፈጠሩነ እምባሕርየ ነፋስ ወእሳት ወእምጠባይዖሙ ለማይ ወመሬት ከነፋስ እና ከእሳት ባሕርይና ከውሃ እና መሬት ጸባይ ፈጥረውናልና በሥላሴ እናምናለን ሥላሴን እናከብራለን ለሥላሴ እንሰግዳለን Since the Trinity created us from wind and fire, from water and earth - we believe Trinity, we honor Trinity, we worship Trinity. Поск…
[media, no text]
ይቤ እግዚአብሔር ሥራይ ቤትከ እስመ ትመውት ወኢተሐዩ። -ኢሳይያስ ፴፰፥፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ "ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል።" -ኢሳይያስ 38፥1 Thus says the LORD: "Set your house in order, for you shall die and not live." -Isaiah 38:1