ውድ ተማሪዎች:- በትምህርቱ እንደተባረካችሁ ተስፍ አለን:: ውጤታችሁን በሙሉ ደምረን የሚመረቁትን ተማሪዎች… — የደቀ መዝሙርነት ት/ቤት - Classroom — TG.ME

ውድ ተማሪዎች:- በትምህርቱ እንደተባረካችሁ ተስፍ አለን:: ውጤታችሁን በሙሉ ደምረን የሚመረቁትን ተማሪዎች ስም ዝርዝር በቅርብ እናስታውቃለን:: በተጨማሪም ለመጠመቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያሳሰባችሁን ካላችሁ የተለየ መመዝገቢያ እንልካለን:: የምረቃ ቀኖችን እና ከተሞችን በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት እናስታውቃለን!! ተባረኩ!!

👍71❤39👏13
July 29, 2026 8.4K 39 2