ውድ ተማሪዎች: "እውነት እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋራ ትሆናለህ" ይህ ጥቅስ በመጠቀም ብዙዎች ጌታ እንዲሁም ሌባው ሲሞቱ በዚያው ቀን በገነት ነፍሳቸው ሄዳለች ይላሉ:: 1. "ዛሬ" የሚለውን ቃል በoriginal አጠቃቀሙ ዛሬ በገነት ትሆናለህ ለማለት ሳይሆን "እውነት እውነት እልሃለሁ ዛሬ" የተስፋውን እርግጠኝነት ለመግለጥ ጥቅም ላይ የዋለ ነው:: ምክንያቱን አርብ ቀን ጌታችን ከሞተ በሁዋላ ወደ ሰማይ አልወጣም:: በትንሳኤ ማለት በደስታ ልታቅፈው የተጠጋችውን ማርያምን ወደ ሰማይ እንዳልወጣ በግልጥ እንዲህ አላት:- ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ፡ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት። የዮሐንስ ወንጌል 20:17
July 3, 2026 5.9K 3