✈️ Practice ከመጀመርዎ በፊት Basics ይረዱ!
Written Exam ለማለፍ ጥያቄዎችን ብቻ መስራት አይበቃም። መጀመሪያ ዋናዎቹን Topics & Concepts ይረዱ፣ ከዚያ Practice ያድርጉ፣ ስህተቶችዎን Review እና Revise ያድርጉ።
ለCabin Crew እና AMT በPrevious Exams ላይ በተደጋጋሚ በታዩ Topics መሰረት Study Notes አዘጋጅተናል። 📚
Study → Practice → Review → Revise → Mock Exam 🎯
📱 Aviation Study Mini App
👉 @AviationStudyLearnerBot
6
3
1
1August 18, 2026 1.3K 6








