ለ Cabin Crew የሰነድና የአካል ብቃት ማጣራት ለምትሄዱ አመልካቾች ✈️📋
በቦታው ስትገኙ መያዝ ያለባችሁ ወሳኝ ሰነዶች እና ጠቃሚ መረጃዎች፡
የትምህርት ማስረጃዎች: የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት (Entrance Exam Result) ዋናውና ወሳኙ ሰነድ ነው።
የእድሜ ማረጋገጫ: የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት (እድሜ የተጻፈበት) ወይም የልደት ምስክር ወረቀት (ከሁለቱ አንዱ)።
መታወቂያ: የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መታወቂያ (ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ)።
ተጨማሪ ማስረጃዎች: አስፈላጊ ናቸው ብላችሁ ያመናችሁባቸውን ሌሎች ማስረጃዎች አያይዛችሁ መያዝ ትችላላችሁ።
📍 ቦታ: ቦሌ — የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Aviation University)
Mini App፡ 👉 @AviationStudyLearnerBot
@aviationstudyet
6
3
1