የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ዛሬ ይፋ ያደረጓቸው 8 ዋና ዋና… — ህጉ ምን ይላል? ፉዓድ መሀመድ (Fuad Mohammed)_ጠበቃ፣ የህግ አማካሪና መምህር — TG.ME

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ዛሬ ይፋ ያደረጓቸው 8 ዋና ዋና ሀገራዊ አጀንዳዎችን:- በዚህ መሠረት 1.የሀገር ግንባታ 2.የመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ የፖለቲካ ውክልና የምርጫ ሥርአት ጉዳዮች 3.የፌድራል ከተሞች አዲስአበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ 4.የሃይማኖት ጉዳዮች 5.የተቋማት ግንባታ የህግ የበላይነትና የሰብአዊ መብቶች 6.ማህበራዊና ኢኮኖሚ እንዲሁም የአርሶአደር እና አርብቶ አደር ጉዳዮች 7.ሙስና እና መልካም አስተዳደር 8.ሰላም ግንባታ 📌በኮሚሽኑ የተለዩት 8 አጀንዳዎች እያንዳንዳቸው በስራቸው ዝርዝር ንዑስ ጉዳዮችን አካተዋል ብለዋል። ለምሳሌ በ1ኛው አጀንደ ስር አጀንዳ ቁጥር 1 1. የሀገር ግንባታ    1.1. የማንነት እና የሀገር ባለቤትነት ጉዳዮች    እዛው ስር 2. ታሪክ እና ማንነት 2. የጋራ ሀገራዊ ማንነት እና እሴቶች... እሴቶችን የሚመለከቱ ጉዳዮች    እዚያው ስር 4. ሀገር ግንባታ እና ብዙሀንነት አስተዳደር ጉዳዮች 3. የቋንቋ ጉዳዮች    1.6. የባህል ታሪክ እና... ታሪክ እና ቅርስ ጥበቃ ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ጉዳዮች አጀንዳ ቁጥር 2 2. የመንግስት አደረጃጀት እና ቅርፅ እንዲሁም የፖለቲካ ስርዓት፣ የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርዓት    2.1. የመንግስት አደረጃጀት እና ቅርፅ    2.1.1. የመንግስት አደረጃጀት አስተዳደር ስርዓት አይነት    2.1.2. እራስን እድል በራስ የመወሰን መብት፤ በቅንፍ ውስጥ ሰላሳ ዘጠኝ እዝባር አንድ (39/1)    2.1.3. የብሄር ብሄረሰቦች ትርጓሜ፤ አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝ እዝባር አምስት (39/5) — ህገ-መንግስቱን... ህገ-መንግስቱን ማለቴ ነው    2.1.4. የፌደራል መንግስት እና የክልል መንግስታት መሪዎች የስልጣን ዘመን    2.1.5. የፌደራል እና የክልል መንግስታት ግንኙነት    እዚያው ስር፡ የስልጣን ክፍፍል የፌደራል እና የክልል መንግስት    እዚያው ስር አሁንም፡ የፊስካል ፌደራሊዝም እና የሀብት ክፍፍል    2.1.6. የክልል አስተዳደር እና ወሰኖች    እዚያው ስር፡ የአዳዲስ ክልሎች አመሰራረት    እዚያው ስር፡ የክልል አስተዳደራዊ ወሰኖች    2.1.7. የህግ አውጪው አካል ወይም ፓርላማ መዋቅር እና miና    2.1.8. ህገ-መንግስትን የመተርጎም ስልጣን    2.1.9. የህገ-መንግስት ማሻሻያ ስርዓት፤ አንቀፅ አንድ መቶ አራት (104) እና አንድ መቶ አምስት (105)    2.2. የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርዓት ጉዳዮች    ከስሩ 2.2.1. የሀገሪቱ የምርጫ ስርዓት    2.2.2. የመድብለ ፓርቲ ስርዓት    2.2.3. የፖለቲካ ፓርቲ አደረጃጀት    2.2.4. የመንግስት እና የገዢ ፓርቲ ሚና መለያየት    2.2.5. የምርጫ ክልሎች አወቃቀር    2.2.6. የፖለቲካ ፓርቲዎች የመንግስት ሀብት አጠቃቀም አጀንዳ ቁጥር 3 3. የፌደራል ከተሞች (አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ)    3.1. የአዲስ አበባ ጉዳይ    3.1.1. የአዲስ አበባ ህጋዊ አቋም    እዚያው ስር፡ አዲስ አበባ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ያለው ግንኙነት    ከዚያው ስር፡ የአዲስ አበባ ከተማ የበጀት ድርሻ ጉዳይ    3.1.2. የፌደራል ዋና ከተማ ጉዳይ    3.1.3. የአዲስ አበባ ፖሊስ እና ፍርድ ቤት ጉዳይ    3.1.4. የአዲስ አበባ ወሰን እና የቦታዎች ስያሜዎች    3.1.5. የአዲስ አበባ ከተማ የስራ ቋንቋ    3.1.6. የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊ ቅርሶች አካታችነት ጉዳይ    ...3.2. የድሬዳዋ ጉዳይ ....... አጀንዳዎቹ  ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ በሚካሄደው ጉባዔ ላይ የሚመከርባቸው ናቸው፡፡

👍3👏1
June 25, 2026 588