@attorneyfuad · 1.2K subscribers
ለማንኛውም የህግ ነክ ጥያቄ፣ምክር እንዲሁም መረጃ ያግኙን። 0922873069 0715873069 [email protected]
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/attorneyfuadIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 12, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 27, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ከሐምሌ 8 እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ኢ.አ ድረስ 4 ሺህ በሚጠጉ ተመካካሪዎች ሲካሄድ በቆየው የምክክር ጉባኤ ከቀረቡ 400+ ምከረ-ሀሳቦች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ:- 1/ 📌የጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ አብቅቶ ርዕሰ ብሔርም፣ ርዕሰ መንግሥትም ሆኖ የሚያገለግል ፕሬዚዳንት እንዲኖር። ሥርዓቱም ፓርላሜንታዊ ሆኖ፣ ፕሬዚዳንቱ ከፓርላማ እንዲመረጥ በሚል አብዛኛው የተስማማ ሲሆን አይ ቀጥታ ከህዝብ የሚመረጥ ፕሬዝዳንት የሚል የልዩነት ሀሳብ ያለበት ነው። 2/ 📌 ሕገ መን…
[media, no text]
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት አራት ዓመታት ከታችኛው የማህበረሰብ እርከን ጀምሮ ሲያከናውናቸው የቆዩት ጥረቶች ፍሬ አፍርተው ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረው ታሪካዊው ጉባዔ ከ40 ቀናት ጥልቅ ውይይት በኋላ ከ400 በላይ ወሳኝ ምክረ-ሀሳቦችን በማመንጨት በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ይህ ክንውን ኢትዮጵያችን ከታላቁ የአድዋ ድል በኃላ ዳግም ደማቅ የታሪክ ምዕራፍ የፃፈችበት እንዲሁም ይህ ትውልድ የገጠመውን ውስብስብ ፈተና በሰለጠነ…
የዘንድሮው የፍርድ ቤት ውጣ ውረድ እነሆ በይፋ ተቋጭቷል! ⚖️ ከዛሬ ሐምሌ 30 ማግስት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት ከጥቂት አስቸኳይ ጉዳዮች በቀር የችሎት በሮች ሲዘጉ፣ እኛም ከማልዶ መነሳትና ካርፍዶ መተኛት አዙሪት ትንሽ ፋታ እናገኛለን። ጓድ፦ ጠበቃ ኢብራሂም እንዳለው የጥብቅና ሙያ በባህሪው የስሜት ማዕበል ነው። አንዱ ደንበኛህ የድል ዜና አብስሮህ በደስታ ስትፍነከነክ፣ በግማሽ ሰዓት ልዩነት የሌላኛው ደንበኛህ ልብ ሰባሪ ዜና ይነግርሃል። ብቻ የስሜት ከፍታና ዝቅ…
[media, no text]