ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ… — አርያም ስቱዲዮ _ Areyam Studio — TG.ME

ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ አሜን አሜን ብለህ ተቀብለናል በድፍረትም ሳይሆን በፍርሃት ቀርበናል እንኳን አደረሰን ተወዳጆች ለዚህ ታላቅ ቀን🥹😍 ምስጢረ ቁርባንን በመሠረተባት እና ምስጢረ ሥጋዌውን በገለጠባት ዕለት ምንችል ሚመቸን ከምስጢረ ቁርባን እንቀበል !!

April 17, 2025 488