Always Manchester ሁሌ ማንቼ: post #707 — TG.ME

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥሉት ቀናት በካርሎስ ባሌባ ዙሪያ አዲስ ንግግሮች ለማድረግ እቅድ ይዘዋል ክለባችን ካርሎስ ባሌባ ለዝውውሩ ትልቅ ፍላጎት እንዳለው የሚያምኑ ሲሆን የግል ጥቅማጥቅሞች ችግር አይሆኑም።

ከብራይተን ጋር ድርድሮች የሚቀጥሉ ሲሆን ዝውውሩ አሁንም ከባድ ቢሆንም ዩናይትዶች የሚሞክሩ ይሆናል።

[Fabrizio Romano]
👏2😁2
August 11, 2025 365 1
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥሉት ቀናት በካርሎስ ባሌባ ዙሪያ አዲስ ንግግሮች ለማድረግ እቅድ ይዘዋል… — Always Manchester ሁሌ ማንቼ — TG.ME