Always Manchester ሁሌ ማንቼ: post #714 — TG.ME

የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የካራባኦ ካፕ ና የሊግ የመርሃግብር መደራረብ መነጋገሪያ ሆኗል ክለባችን በሊጉ እሁድ ነሃሴ 18 ፉልሃምን ከገጠመ በኋላ ሰኞ ነሃሴ 19 ደሞ በካራባኦ ግሪምስቢን የሚገጥም ይሆናል፣ FAው ለዚህ የቀን ማስተካከያ እንደሚያረግ ይጠበቃል  
😢4🤯1
August 14, 2025 507