Always Manchester ሁሌ ማንቼ: post #703 — TG.ME

🗣 ሴሽኮ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ከመጣ በኋላ ምን እንደሚጠብቅ ሲጠየቅ ፦

" እንደ ቡድን ቀስበቀስ እያልን ለማደግ እንሞክራለን ፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደ ታላቅነታችን እንመለሳለን ።" ሲል ተናግሯል ።
🔥4🥰2
August 11, 2025 301