Afar Communication Bureau: post #5179 — TG.ME

“በክልሉ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴ ለአካባቢው ስነ-ምህዳር ጥበቃ ብቻ ሳይሆን ለማህበረሰቡ የጎላ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያስገኘና የወጣቶችን ተሳትፎ በማሳደግ በኩል አዎንታዊ አስተዋጽኦ ያበረከተ ነው።”

አቶ ኡመር ኑር

የአፋር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የመሬት ቢሮ ኃላፊ
August 12, 2026 199 1