@adviceeeeee · 6.7K subscribers
#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ" #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂 ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/adviceeeeeeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 20, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ መልካም ቀን 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ አንዳንድ ጊዜ ለመልቀቅ በጣም ከባድ የሆነው ነገር ሰው፣ ቦታ ወይም ሁኔታ አይደለም። ያለፈው ዘመን ውስጥ የሚኖር የራሳችን ገጽታ (የድሮ ማንነታችን) ነው። የድሮ ስህተቶቻችንን እንደግማለን። የሚያም ትዝታዎቻችንን እናስታውሳለን። የያዝነውን ፀፀት እንደ ማንነታችን አካል አድርገን እንሸከመዋለን። የትናንት ውድቀቶች የዛሬን ዕድሎች እንዲወስን እንፈቅዳለን። እና ሳናውቀው፣ ከአሁን በኋላ በሌለ ነገር ላይ ተጣብቀናል። እውነታው ግን፣ ያለፈው ጊዜህ ድርሻ…
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
[media, no text]
ከወደድኩት ላጋራቹ የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
[media, no text]
ከወደድኩት ላጋራቹ መጨረሻ ላይ የምንፀፀተው ባደረግነው ነገር ሳይሆን፣ ሳናደርገው በቀረነው ነገር ነው የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ስለራባችሁ ብቻ ያገኛችሁትን ሁሉ አትመገቡም ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @winta…
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "ከሁሉ በላይ እጅጉን የሚከብደው ነገር... በየቀኑ በገዛ አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ያንን ብቸኛና ከባድ ጦርነት ማንም ሰው አለማየቱ ነው!" ዓለም የሚያየው ውጫዊ ፈገግታህንና ጸጥታህን ብቻ ነው፤ በውስጥህ ግን ስንት የሚናወጥ ማዕበል እንዳለ የሚያውቅልህ የለም። በዚህ ህይወት ውስጥ ትልቁና አስቸጋሪው ጦርነት ከውጭ ካሉ ጠላቶች ወይም ሁኔታዎች ጋር የሚደረገው ሳይሆን፣ ከራስህ ሃሳብ፣ ፍርሃት፣ ግራ መጋባ…
እንደምን አረፈዳቹ ስለጠፈው ይቅርታ🙏 ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዋች ናቸው ብዬ አምናለሁ። አና ፍራክ ከተናገረችው ወይም ከፃፈችው (የአና ማስታወሻ መፅሀፍ) የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
[media, no text]
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 የዛሬው ከከበዳችሁ! የዛሬው ሸክም፣ ሃላፊነትም ሆነ ውጣ-ውረድ ማንንም ሰው ከብዶት ከአቅሙ በላይ ሆኖ አያውቅም፡፡ የዛሬው ከከበዳችሁና ከአቅማችሁ በላይ ከሆነ፣ ምናልባት የትናንትናውን ጸጸት ወይም የነገን ጭንቀት፣ ምናልባትም ሁለቱንም ከዛሬው ላይ ደምራችሁ ተሸክማችሁ ይሆናል፡፡ ካለፈው ተማሩና ልቀቁት! የነገውን አቅዱና በተስፋና በጸሎት ጠብቁት! የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶ…
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 የልማድ ጥርቅም የስኬት ሕይወት ማለት የብዙ ስኬታማ አመታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎 ስኬታማ አመት የብዙ ስኬታማ ወራት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎 ስኬታማ ወር የብዙ ስኬታማ ሳምንታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎 ስኬታማ ሳምንት የብዙ ስኬታማ ቀናት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ 💎 ስኬታማ ቀን የብዙ ስኬታማ ሰዓታት ድምርና ጥርቅም ነው፡፡ ልማድ ይጠራቀማል፡፡ በየሰዓቱ፣ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩና በየ…
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ከሰዎች ቁጥጥር ነጻ የመሆኛው መንገድ ሰዎችን ለመቆጠጠር በሞከራችሁ ቁጥር እናንተ በእነሱ ቁጥጥር ስር እየሆናችሁ ትሄዳላችሁ፡፡ ይህ የሚሆነው፣ ትኩረታችሁን በራሳችሁ ዓላማ እና ጉዳይ ላይ ከማድረግ ይልቅ እነሱን በመከታተል ላይ ስለምታሳልፉ ነው፡፡ ለሰዎች ፍቅርን፣ እንክብካቤን፣ እክብሮትንም ሆነ ተገቢውን ትኩረት የመስጠታችሁ አስፈላጊነት እንደረተጠበቀ ሆኖ፣ ለእናንተ ጥረት ምላሽ መስጠት ፍላጎት ለሌላቸው ሰ…
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ሰዎች ሲተቹህ ሲሰድቡህና ሲጮሁብህ በጭራሽ ግድ አይስጥህ ፣ አስተውል በእግር ኳስ ሜዳ የሚጮሁት ተጫዋቾቹ ሳይሆን ተመልካቾቹ ናቸው ። የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh