ከ Vote እንደተረዳነው ብዙ ልጆች AAU-Adis Ababa University መግባት እንደምትፈልጉ… — Advanced Freshman — TG.ME

Advanced Freshmanፍሬሽማንን የት ለመማር አሰባችሁ🤔
ከ Vote እንደተረዳነው ብዙ ልጆች AAU-Adis Ababa University መግባት እንደምትፈልጉ ተገንዝበናል።

ወደ አዲስ አበባ University ለመግባት ደግሞ የመግቢያ ፈተና እንደምትወስዱ ይታወቃል። ይህንን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ ደግሞ መዘጋጀት አለባቹ።

ለዝግጅት እንዲሆናቹ አንድ ቻናል እንጠቁማቹ በዚህች በቀረችው ጥቂት ጊዜ ውስጥ እንድትዘጋጁ ይረዳችሁአል👍

👇👇
@UATpreparation
@UATpreparation
❤14🥰3🙏2
August 26, 2026 10.5K 9