የRemedial ተማሪዎች ቅሬታ እኛ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምንገኝ የ2018 ዓ.ም… — Advanced Freshman — TG.ME

Advanced Freshmanሰበር ዜና‼️ የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
የRemedial ተማሪዎች ቅሬታ


እኛ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምንገኝ የ2018 ዓ.ም የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች ስንሆን፣ የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን።
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualified የተደረገ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በወሎ፣ አርባምንጭ፣ ሚዛንቴፒ፣ ደብረብርሃን፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም ፣ ጎንደር ደግሞ የNatural እና Social Science ተማሪዎችም ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግሮችና የተጋነኑ Disqualified/ዝቅተኛ ውጤቶች አጋጥመውናል።
ይህ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በአንድ ላይ መከሰቱ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረብን ሲሆን፣ የቴክኒክ ወይም የሲስተም ስህተት ሊሆን እንደሚችል እናምናለን። በመሆኑም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩን በአስቸኳይ መርምሮ እስታንዳርድ ማስተካከያ እንዲያደርግልን ድምፃችን ሆናችሁ ታሰሙልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የ 2018 የሬሜዲያል ተማሪዎች

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
✅
👍50❤33🙏12
September 1, 2026 5.5K 11 66