አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️: post #151 — TG.ME

አሪፍ ምክሮች

✔️ለብልግና ደፋር አትሁን ☞ሰዎች አንዳትመለስ አድርገው ይተፉሀል ።

✔️ ዝንጉ አትሁን ☞መግባባት አትችልም

✔️ ቸልተኛ አትሁን ☞ቀጠሮና ስራህን ትረሳለህ

✔️ በጣም ኮስታራ አትሁን ☞በሩቅ ይሸሹሀል

✔️ ፈሪ አትሁን ☞ለመሪነት አትበቃም

✔️ ችኩል አትሁን☞ማመዛዘን ይሳንሀል

✔️ ወሬ አታብዛ☞ሚስጥርህን አብረህ ታወጣለህ

✔️ለሁሉም አስተዋይ ☞ሁን ይበጅሀልና።
October 30, 2020 31.7K 191