@cheweta · 4.5K subscribers
የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/chewetaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 17, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
❌ ማሳሰቢያ ይህንን ጨዋታ ለመጫወት ከፈለጉ ምንም አይነት መወሻሸት አያስፈልግም እውነት እውነቷን ብቻ ❌ 1,ወደፊት አብረን ስንሆን ትልቁ ህልምህ/ሽ ምንድነው? 2,በድብቅ የምታደንቅልኝ(የምታደንቂልኝ)ነገር ግን በፍፁም የማትነግረኝ(የማትነግሪኝ)ነገር አለ?/ምንድነው? 3,ሁልጊዜ ለማድረግ የምትፈልገው/የምትፈልጊው ነገር ግን እስካሁን ያላደረከው/ሽው አንድ ነገር ምንድን ነው? 4,የፍቅር ቋንቋህ/ሽ ምንድነው? ( ቃላት፣ ተግባራት፣ ስጦታዎች ፣ አሪፍ ጊዜ ማሳለፍ ፣…
ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸት የለብዎትም!!! https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta 1.በጣም የሚጠሉት? 2.አሰቃቂ የሚባል? 3.በጣም የሚወዱት ነገር? 4.ማሸነፍ ወይስ መሸነፍ? 5.ሲጋራ አጭሰው ያውቃሉ? 6.ጫትስ? 7.መጠጥ ይወዳሉ? 8.ራስን ለማጥፋት ሞክረዋል? 9.መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያለቀሱት? 10.የእርሶ ምርጥ ጓደኛ? 11.የሚወዱት መልክ? 12.የሚጠሉት መልክ? …
😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ 💓 ❤️🔥እንደሰው አልዘምር❤️🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://…
❤️ላንተ❤️ የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍 አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍ነገሮች እንዳልጠበቅናቸው ሆነው ቢያወዛግቡንም በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍 ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ…