አዲስ እና ልዩ አጭር ኮርስ ከሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል | #1ኛ ዙር ስልጠና
“ቁርአን ብቻ ይበቃናል” የሚሉ አካላት መነሻቸው ምንድን ነው? የሱና (ሀዲስ) አስፈላጊነትና በኢስላም ውስጥ ያለው ድርሻስ ምን ያህል ነው?
እነዚህን እና ሌሎች ተያያዥ አንገብጋቢ ጥያቄዎችን በሰፊው የሚዳስሰውን 1ኛ ዙር የንፅፅር ትምህርት ኮርስ በማዕከላችን የቴሌግራም ቻናል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
• አዘጋጅ፦ ኢልያህ ማሕሙድ
• የሚሰጥበት ቦታ፦ በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል
ይህንን ወሳኝ ኮርስ ሙሉ በሙሉ ተከታትለው በመጨረሻም የሚዘጋጀውን ፈተና ለሚወስዱ እና ለሚያልፉ ተሳታፊዎች በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በኩል የምስክር ወረቀት ይሰጣል።
እውቀትን ከትክክለኛው ምንጭ እንቅሰም! ትምህርቱን ለመጀመር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Hidayaic8212








