ታጥቆ፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተባርኮ አንዳንዴም ሬሽን ተሰፍሮለት፣ አንዳንዴም… — አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ — TG.ME

ታጥቆ፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተባርኮ አንዳንዴም ሬሽን ተሰፍሮለት፣ አንዳንዴም ገዳማት ውስጥ የጦር ስልጠና ወስዶ፣ አንገቱ ላይ ሽጉጥ የሚያክል መስቀል እና አፍሮ አይገባ በሚሊታሪ ዩኒፎርምነት አንጠልጥሎ፣ የእስላም መንግሥትን ተዋጋ ተብሎ ጫካ ገብቶ የሚዋጋ የኦርቶዶክስ አማፂ ኃይልን ያደራጀ ፣ አገርን እኔ ካልመራኋትማ ትፍረስ ብሎ ወድ ሲቪል ዋር የመራ ሃይልማ "ውሃቢያ፣ አልሸ-ባብ፣ አልቃ-ኢዳ፣ አይ-ሲስ፣ አሸ%ባሪ" ብሎ እንዲያሳቅቅህ መፍቀድ የለብህም!! በስማቸውማ ሲጠሩህ አትዙርላቸው!!

ይህ የኛ ዘመን እውነታ ነው!!
©Abduljelil
👍29❤4
April 23, 2026 3.8K 1 2