የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚 السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲 ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME


የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚

السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲
ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ልዩ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 📅:
       በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን
    ⭕️ ቦታ: በመሃል አምባ ሰለፍዮች መስጂድ 🕌
✍️ በዚህ የዕውቀት ፕሮግራም በመገኘት: ትክክለኛውን የሰለፎች መንሃጂ ከቁርአንና ከሀዲስ በመማር እውቀታችንን እንድናዳብር እድል ይሆናል 💡
👇 ስለዚህ የተከበሩሁ ወንድምና እህቶች በፕሮግራሙ በመገኘት በዚህ የዕውቀት መድረክ እንዲጠቀሙ በአክብሮት ተጋብዛቹኋላ 🤝

👇👇ሀሉንም ፕሮግራሞች ለመከታተል
👇
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
👍1
August 27, 2026 1.2K 2