ታላቅ የምስራች ለሰለፊዮች በሙሉ‼️ በአሏህ ፍቃድ እለተ ሀሙስ ማለትም ነሃሴ_28 ምሽት 3:00 ሰዓት… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

|♦️🚦|ታላቅ የምስራች ለሰለፊዮች በሙሉ‼️

በአሏህ ፍቃድ እለተ ሀሙስ ማለትም  ነሃሴ_28 ምሽት 3:00 ሰዓት በኢንሴኖ ከተማ አስተዳደር የፉርቃን መድረሳ ጀመዓዎች  የሰለፊያ ደዕዋ በመድረሳችን አል-ፉርቃን የኢሞ_ሩም አዘጋጅተዋል ለዚሁ ታላቅ ኢስላማዊ ጥሪ በጊዜ በመግባት ሸሪዓዊ እውቀትን ይቅሰሙ ስንል ጥሪያችንን በአሏህ ስም እናስተላልፋለን።

    ተጋባዥ እንግዶቻችን

🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር {ከዶቦ}
🎙ወንድምዐብድልሀኪም{ከእንሴኖ}

     እና ሌሎችም ይኖራሉ ኢንሻ አሏህ

ስለሆነም  ውድ የኢስላም ልጆች ከታች ባስቀመጥላችሁ የኢሞ ሩም  ሊንክ በመግባት የፕሮግራሙ ተካፋይ እና ተጠቃሚ  እንዲሁም የዚህ ደማቅ  ፕሮግራም ድምቀት ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠረተኖታል!!


አዘጋጆች:-   የኢንሴኖ ሰለፊዮች የፉርቃን መድረሳ ጀመዓዎች

♦️ልብ ይበሉ‼️ ከታች ያስቀመጥንላቹን ሊንኮችን በመነካት ይህንን ደማቅ ፕሮግራ መካፈል ይችላሉ እንዲሁም ሊንኩን ለሌሎች ሼር በማድረጎ የአጅሩ ተከፋይ ይሆናሉ!

👇👇👇👇👇
የቴሌ ግራም ሊንክ
https://t.me/Enssenofurkanmedresa
👇👇👇👇👇
🎙 የኢሞ ሩም (Imo Room)፦We're in room  Join us! https://s.imoim.net/aXSzxE?from=copy_link
👍3
September 1, 2026 327 1