አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊

  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
 

🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል። 
 
💺ተጋባዥ መሻይኾች 

1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር} 

2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}
 
3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር) 

4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ
(ከአዲስ አበበ)

5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ) 

6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ) 

7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ) 

8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ} 

9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ) 

10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ) 

✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል 
 

🌍የፕሮግራሙ ቦታ 
በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ 

💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች
የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች
 
🕰የፕሮግራሙ ሰዓት 
🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm
🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm
🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm
 
📡ፕሮግራሙን ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi 
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
👆👆👆👆👆👆👆👆
Join ይበሉ!  

የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር
ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ።

🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!!

💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል
 
👍6
August 27, 2026 1.1K 3