ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን: post #6650 — TG.ME

በዒባዳ ላይ

በሱናዎችም ይሁን በፈርድ ዒባዳዎች ላይ መበርታት አንዱ የሰለፊያ መንሀጅ መገለጫ ነው ። ሰላትን በግዜ መስገድ አለማቋረጥ ለሰራናቸው ወንጀሎች ኢስቲግፋር ማድረግ ፣ ዚክርን ማብዛት ፣ ሰደቃ መስጠት ፣ ሰኞና ሀሙስን መፆም ፣ ሰውን አለማማት ፣ የተቸገረን መርዳት ፣ ጥሩ ስነ-ምግባር መላበስ ፣ ለወንድምህ ያማረን ፈገግታ ማሳየት ... የሰለፊይነት መገለጫ ነው !!!

ሰለፊዮች በአጠቃላይ አምልኮ ላይ ከሌሎች ከሁሉም በላይ ጠንካራ ናቸው !! ሰለፊይ መሆንህ በዒባዳህ ላይ ልትዘናጋ ምክንያት ሊሆንህ አይገባም !! ተውሒድህን እንዳሳመርከው ሁሉ ሌሎች ዒባዳዎችህንም አሳምር ፣ አጠንክረህ ያዝ !!

አላህ ይገዘን ...

አቡ ሙስዐብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab
Telegram
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
👍9